LibreOffice 6.3 እርዳታ
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሀረግ መግለጫ ነው የሚቀርብ ውጤቱ በ ፎርም ውስጥ "a+bi" ወይንም "a+bj", እነዚህ a እና b ቁጥሮች ናቸው
የ ውስብስብ ቁጥር የ ሪያል ቁጥር ነው: (b=0), ከዛ መሆን ይችላል አንዱን የ ሀረግ ምግለጫ ወይንም የ ቁጥር ዋጋ
ተግባር ሁል ጊዜ የሚመልሰው ሀረግ ነው የ ውስብስብ ቁጥር የሚወክል
ውጤቱ የ ውስብስብ ቁጥር ከሆነ አንዱ አካል (a ወይንም b) እኩል ይሆናል ከ ዜሮ ጋር: ሌላኛው አካል አይታይም
የ ኢማጂነሪ አካል እኩል ነው ከ ዜሮ ጋር: ስለዚህ በ ውጤቱ ውስጥ አይታይም
ውጤቱ የሚቀርበው በ ሀረግ አቀራረብ ነው እና ባህሪ አለው "i" ወይንም "j" እንደ ኢማጂነሪ ክፍል